፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 11 2016| NBC ETHIOPIA-ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትር ሚካኤል ማርቲን ጋር ተወያይተዋል።

በአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትር በሚካኤል ማርቲን የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል።
በዛሬው ዕለትም ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራውን ልዑክ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












