፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 11 2016| NBC ETHIOPIA- የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በክሬሚያ ወደብ አቅራቢያ እና በጥቁር ባህር አከባቢ 43 የሚሆኑ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ማክሸፉን አስታወቀ ፡፡
ዩክሬን በህገ ወጥ መንገድ በሩሲያ ተወስዶብኛል በምትለው በክሬሚያ ባህረ ሰላጤ የተጠናከረ ጥቃት በማድረግ የሀይል አቅርቦት ያለባቸው ቦታዎች ላይ ጉዳት ማድረሷ የሚታወቅ ሲሆን፤ ሞስኮ ለዚህ ምላሽ መስጠቷን ወታደራዊ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ ዘገባው ቲ አር ቲ ወርልድ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












