Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?

June 18, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 11 2016| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡

ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ ተለይተው ከቀረቡ በኋላ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚሆኑ አጀንዳዎች ይቀረፃሉ፡፡ በአጀንዳ ቀረፃ ሂደት ውስጥ ኮሚሽኑ የሚከተላቸው መርሆች ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡

1. ለምክክር ጉባኤው የሚቀርቡ አጀንዳዎችን መመጠን

ሀገራችን ኢትዮጵያ በዘርፈ ብዙ ችግሮች ውስጥ እያለፈች መሆኑ ይታወቃል፡፡ ኮሚሽኑም በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ሲቋቋም በተለያዩ የፖለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነት እና አለመግባባት መኖሩን ታሳቢ በማድረግ ነው፡፡

በአንዳንድ መድረኮች እንደሚስተዋለው ኮሚሽኑ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ችግሮች መፍታት የሚችል ተደርጎ መወሰዱ ብሎም ከተቋቋመበት ዓላማ ውጪ የሚነሱ ጉዳዮችን እንደሚያስተናግድ መጠበቁ ሊስተካከል የሚገባው ዕይታ ነው፡፡

ኮሚሽኑ የተቋቋመው ሀገራዊ መግባባትን ለማምጣት የሚረዱ ብሎም ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር የመፍትሔ ሀሳቦች እንዲመነጩ ሁነኛ ሚናን ለመጫወት እንደሆነ ከወዲሁ ሊታወቅ ይገባል፡፡ በዚህም ምክንያት ነው ኮሚሽኑ ሀገራዊ መግባባት ሊደረግባቸው የሚገቡ ሀገራዊ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ወደ ምክክር ጉባኤው እንዲቀርቡ የሚያደርገው፡፡

2. ድምፃቸው ጎልቶ የማይሰማ (minorities) የማህበረሰብ ክፍሎች አጀንዳዎች በአግባቡ መካተታቸውን ማረጋገጥ

በተለያዩ ሀገራት በሚተገበሩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስርዓቶች ውስጥ ድምፃቸው ጎልቶ የማይሰማ የማህበረሰብ ክፍሎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ኮሚሽኑ የተሰበሰቡትን አጀንዳዎች መሰረት አድርጎ ለሀገራዊ ምክክር የሚቀርቡትን ሲቀርፅ የእነዚህን ማህበረሰብ ክፍሎች ድምፅ ማንፀባረቅ መቻሉን የማረጋገጥ ሀላፊነት አለበት፡፡

3. ወቅታዊና እጅግ አንገብጋቢ ለሆኑ ጉዳዮች ቅድሚያ መስጠት

ኮሚሽኑ በምክክር ሂደቱ የሚሰበስባቸው ቀጥሎም የሚቀርፃቸው አጀንዳዎች በቁጥር ብዙ ሊሆኑ እንደሚችሉ ቢገመትም ሀገራችን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ምክክር ሊደረግባቸው የሚገቡ እና አፋጣኝ መፍትሔን የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ያቀርባል፡፡  

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የዋተርጌት ቅሌት

Next Post

ኢትዮጵያ ነፃ ኢኮኖሚ ይኖራት ዘንድ መገናኛ ብዙሃን ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ኢትዮጵያ ነፃ ኢኮኖሚ ይኖራት ዘንድ መገናኛ ብዙሃን ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

ኢትዮጵያ ነፃ ኢኮኖሚ ይኖራት ዘንድ መገናኛ ብዙሃን ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ዋና ኦዲተር የፌዴራል መንግሥት መ/ቤቶች የ2015 በጀት ዓመት የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት እያዳመጠ ነው 

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ዋና ኦዲተር የፌዴራል መንግሥት መ/ቤቶች የ2015 በጀት ዓመት የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት እያዳመጠ ነው 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎበኙ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎበኙ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?