Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች ዋና ዋና አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

June 14, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 07 2016| NBC ETHIOPIA- የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች ዋና ዋና አፈጻጸም እና የ2017 የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ አደም ፋራህ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ሌሎች ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የተቋማት ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት፣ ባለፉት 10 ወራት የተመዘገቡ ውጤቶች በዓመቱ የተተነበየውን የ7 ነጥብ 9 በመቶ የኢኮኖሚ ዕድገት ማሳካት እንደሚቻል የሚያሳዩ ናቸው።

መንግስት ኢትዮጵያ መበልፀግ አለባት የሚል ትልቅ ራዕይ ይዞ እየሰራ ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤  ይህንንም ማሳካት የሚያስችሉ በርካታ ምቹ ሁኔታዎች አሉ ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የማድረግ አቅምን በመጠቀም ባለፉት ዓመታት በበጋ ስንዴ፣ በሩዝ ልማት፣ በአረንጓዴ አሻራ፣ በሌማት ትሩፋት፣ በኢትዮጵያ ታምርትና ሌሎችም የተገኙ ውጤቶችን ጠቅሰዋል።

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ መሰለፍ የሚያስችላትን ጉዞ በአግባቡ እየከወነች መሆኗንም እንዲሁ።በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ ከዓለም 57ኛ፣ ከአፍሪካ አምስተኛ እንዲሁም ከምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የኢኮኖሚ ባለቤት መሆኗን የዓለም አቀፍ ተቋማት ማረጋገጣቸውን አንስተዋል።

ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ማማ ማሻገር የሚያስችሉ እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶችና አምራች ኃይል መኖሩን ጠቅሰው አመራሩም የዕይታና የስራ ባህል ለውጥ በማድረግ በትጋት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል።

በድል የመርካትና የመጠበቅ ችግርን በመቅረፍ በሁሉም መስክ ቀጣይነት ያለው ድል ለማስቀጠል መትጋት ይገባል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር ጉዳይ በባለቤትነት መንፈስ በትብብር በመስራት ችግሮችን በጋራ መሻገር እንደሚገባም አሳስበዋል።

የሀገርን ትልም ለማሳካት ምርታማነትን ማሳደግ፣ የለውጥ ስራዎችን ማስቀጠል፣ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርምን በሁሉም ተቋማት መተግበር እና ሰላምን ማጽናት ቀጣይ ትኩረቶች እንደሆኑም ገልጸዋል።

የ2016 በጀት ዓመት የ10 ወራት ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃፀም ሪፖርትን ያቀረቡት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) በበጀት ዓመቱ የታቀደውን አጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ እንደሚቻል አመላካች ውጤቶች መኖራቸውን ገልጸዋል።

ለዚህም በግብርና፣ በኢንዱስትሪና በአገልግሎት ዘርፍ የተሻለ ውጤት መመዝገቡን በማሳያነት ጠቅሰዋል።

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

በባለሀብቶች ለግብርና ኢንቨስትመንት የተወሰደው መሬት ከግማሽ በላይ እንዳለሙ ተገለፀ

Next Post

ሩሲያ ከዩክሬን የተሰነዘረብኝ ጥቃት አከሸፍኩ አለች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ሩሲያ ከዩክሬን የተሰነዘረብኝ ጥቃት አከሸፍኩ አለች

ሩሲያ ከዩክሬን የተሰነዘረብኝ ጥቃት አከሸፍኩ አለች

35ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

35ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

የዓለማችን ታዋቂ እና ውድ ስዕሎች

የዓለማችን ታዋቂ እና ውድ ስዕሎች

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?