፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 06 2016| NBC ETHIOPIA-ሄዝቦላህ በትናንትናው እለት ብቻ 250 የሚጠጉ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮሱ ተነገረ::
-የቡድን 7 ሀገራት መሪዎች በሀማስ እና እስራኤል እንዲሁም በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ለመወያየት በጣልያን መሰብሰባቸው ተሰምቷል፡፡
-ቀይ ባህር ላይ በሁቲ ታጣቂዎች የተመታችው የግሪክ መርከብ በውሃ
-ማላዊ በአውሮፕላን አደጋ ለሞቱት ፕሬዝዳንቷ 21 ብሄራዊ የሀዘን ቀናትን አወጀች፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
???? Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












