፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 30 2016| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላን እና ልማት ቢሮ “የከተማ ፕላን ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል በአራት አካባቢዎች በተጠኑ የአካባቢ ልማት ፕላን ጥናቶች ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው ።
የአካባቢ ልማት ፕላን ከዚ ቀደም እንደነበረው በወረቀት ብቻ የሚቀሩ ሳይሆኑ መሬት ወርደው ተግብረው ለውጥ የሚያመጡ ናቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ የፕላን እና ልማት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዳዲ ወዳጆ በውይይቱ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል ።
ጥናቶቹም አትላስ ኤድናሞል አደይ አበባ ስታዲየም አካባቢ ፣ ለም ሆቴል- ካፒታል ሆቴል አካባቢ ፣ ጀሞ ሁለተኛ ደረጃ ማዕከል አካባቢ እና አፍሪካ ህብረት አካባቢ የተሰሩ ጥናቶች ናቸው ።
በ-የአብስራ ብርሃኑ
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












