፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 29 2016| NBC ETHIOPIA-ኢትዮጵያ እና ሲንጋፖር በሁለትዮሽ ምክክር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ብሎም በኢፌዲሪ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና በሲንጋፖር የትራንስፖርት ሚኒስቴር መካከል የፍላጎት ስምምነት ተፈራረሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሲንጋፖር ሪፐብሊክ በኢስታና ቤተመንግስት በነበራቸው ቆይታ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በሁለትዮሽ ምክክር ላይ የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












