፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 13 2016| NBC ETHIOPIA- ኢራን በፕሬዝዳንት ኢብራሒም ራኢሲን ሞት ምክንያት ለአምስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሃዘን አወጀች፡፡
-አሜሪካ በኔታንያሁ ላይ የእስር ማዛዣ ለማውጣት የሚደረገው ጥረት “አሳፋሪ” ነው አለች፡፡
-ፈረንሳይ በኒው ካሌዶኒያ በሚገኝ የፓሲፊክ ግዛት የተፈጠረውን የጸጥታ እና ደህንነት ችግር ለመቅረፍ ተጨማሪ ወታደሮችን ልታሰማራ ነው ተባለ።
-የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪይ አለም አቀፍ አጋሮች በጦርነቱ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ግፊት እያደረጉ መሆኑ ተነገረ፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












