፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 13 2016| NBC ETHIOPIA-የሪያል ማድሪድ አማካኝ ቶኒ ክሩስ ከ2024 የአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ጫማውን እንደሚሰቅል አስታውቋል።
-ማርከስ ራሽፎርድ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝን ከሚወክለው ስብስብ ዉጭ ሆነዋል።
-የሊቨርፑል አጥቂ ሞሃመድ ሳላህ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ክለቡን እንደማይለቅ ፍንጭ ሰጥቷል።
-ክርስትያኖ ሮናልዶ በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ላይ በሚሳተፈው የፖርቱጋል ስብስብ ውስጥ ተካቷል።
-ባየርን ሙኒክ የበርንሌይን አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ የቶማስ ቱኽል ተተኪ አድርጎ ለመቅጠር ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












