፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 06 2016| NBC ETHIOPIA- አንድ የአሜሪካ ጦር መኮንን እስራኤል በጋዛ ላይ በምታደርገው ጦርነት አሜሪካ ድጋፍ ማድረጎን በመቃወም ስራ መልቀቃቸውን አስታወቁ፡፡
-በሱዳን ጦር ሰራዊት እና በልዩ ሀይሎች መካከል በተደረገው ጦርነት በዳርፉር የሚኖሩ ንጹሀን መሞታቸውን ተመድ አስታወቀ፡፡
-የአውስትራሊያ ፍርድ ቤት በትዊተር ላይ ጥሎት የነበረውን እግድ አነሳ፡፡
-በምዕራብ ኢንዶኔዥያ ደሴት በተከሰተ ጎርፍ በትንሹ 41 ሰዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቤቶች እና የህዝብ መገልገያዎች ወደሙ፡፡
-ሩሲያ ከዩክሬን የተሠነዘሩ 16 የሚሳኤልና 31 የድሮን ጥቃቶች ማክሸፏን አስታወቀች፡፡
-በመካከለኛው ቻይና እና በደቡባዊ አሜሪካ መካከል አዲስ የአየር ጭነት በረራ መስመር ተጀመረ፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












