Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ተጠባቂው ዓመታዊ የፋሽን ምሽት

May 10, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨  

አዲስ አበባ | ግንቦት 02 2016| NBC ETHIOPIA- በርካታ የፋሽን ትርዒቶች አያጧትም፣ አለም አቀፍ ይዘታቸው ደግሞ ከየአህጉሩ የታዳሚዎችን ቀልብ እንዲሳቡ ያደርጋቸዋል በሀገረ አሜሪካ በየአመቱ የሚካሄዱ ሁነቶችን….የፈረንጆቹ  ግንቦት በገባ በመጀመሪያው ሰኞ የሚካሄደው ሜት ጋል የተሰኘው ተወዳጅ የፋሽን ዝግጅት ዓመቱን ጠብቆ ዘንድሮም  ተካሂዶል፡፡

ሜት ጋል አለም አቀፍ እውቅናን ያተረፉ እና ተጽኖ ፈጣሪ ሰዎች በሚገኙበት የሚካሄድ ደማቅ ዓመታዊ የፋሽን ምሽት ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1948 አዲስ ለተቋቋመ ተቋም የገንዘብ ማሰባሰብያ ታስቦ  ጅማሮውን ማድረጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ የፋሽን ሁነት በኒውዮርክ ለሚገኘው  ለሜትሮፖሊታን የአርት ሙዚየም እና አልባሳት ተቋም ገቢ ማሰባሰቢያ ሆኖ በየአመቱ ይዘጋጃል፡፡

ታዋቂ ተዋንያን፣ ዘፋኞች፣ ሞዴሎች እና ዲዛይነሮች በየአመቱ በዚህ የፋሽን  ምሽት ላይ በተለየ ጥበብ  የተሰሩ ልብሶችን በመልበስም ይታደማሉ፡፡ ይህንንም ዝግጀት በአለም ዙሪያ ያሉ  በርካታ የፋሽን አድናቂዎች  በጉጉት ይጠብቁታል፡፡ ማህበራዊ ሚዲያዎችም ቢሆኑ ቀድመው ስለ ዝግጅቱ መረጃዎችን ማሰራጨት ይጀምራሉ፡፡

የልበስ ዲዛየነሮች በየአመቱ አዘጋጆቹ  በሚያወጡቱት  የልብስ ጭብጥ መሰረት የተለያዩ ይዘት ያላቸውን እና ያልተለመዱ ንድፎችን ሰርተው ታዋቂ ሰውችን በማልበስ ችሎታቸውን የሚያሳዩብትም መድረክ ነው፡፡ 

በጊዜ ሂደት አዳዲስ ነገሮችን እያካተተ እዚ የደረሰው ሜት ጋል በጅማሮው ወቅት የመግቢያ ትኬት በ50 ዶላር እንደተሸጠ ይነገራል፡፡ ባሳለፍነው አመት በነበረው ዘግጅት ላይ የመግቢያ ትኬት 50 ሺ የተሸጠ ቢሆንም በዚኛው አመት ግን 75ሺ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል ፡፡ 

ዝግጅቱን መታደም የበርካቶች ህልም ቢሆንም መግቢያ ትኬቱን የሚግዙት  በአዘጋጆቹ  የተመረጡት ታዋቂ  ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡ እነዚ የተመረጡ ሰዎችም የዝግጅቱ ዋና እና ተጠባቂ የሆነው የቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርአት ላይ እስኪታዩ በሚስጥር የሚያዝ ይሆናል፡፡ ይህም ዝግጅቱን በርካቶች በጉጉት እንዲጠብቁት ያደርገዋል፡፡  

በኒውዮርክ ከሚገኙ የገቢ ማሳባሰቢያ መርሃግብሮች ግንባር ቀደም መሆን የቻለው ዝግጅቱ ባሳለፍነው አመትም 22 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እንዳስገባ ይነገራል፡፡

በዘንድሮ አመት በተካሄደው ዝግጅት ላይም The Garden of Time በሚል ጭብጥ ዲዛይነሮች በነደፉት ልብስ ታዋቂ ሰዎች ደምቀውበት አልፏል፡፡

ሃሳቡም  ያረጁ እና የቆዩ ልብሶችን ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዴት እንደ አዲስ ህይወት እንደሚዘራባቸው ለማሳየት ያቀደ ነው፡፡

በዝግጅቱ ላይም እንደ ብርቅ ከታዩ እና የሰውን ቀልብ የሳቡ ከተባሉት  አለባበሶች  መካከል  አቀንቃኟ ካሚላ ካቤሎ የያዘቸው የበረዶ ቦርሳ እና 250ሺ ክሪስታሎችን የያዘው፣ ለመስራትም 450 ሰአትን የፈጀው ልብስ ይጠቀሳሉ፡፡

ሌላኛዋ ሜት ጋል ድምቀት የሆነቸው ጂጂ ሀዲድ የለበሰችው ቀሚስ ሲሆን፣ ቀሚሱን ለመስራት ከ70 ሰዎች በላይ እንደተሳተፉና ከ13,500 ሰአታት በላይ እንደፈጀም ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ዝግጅቱንም በ Vogue ድረገጹ ላይ በቀጥታ ስርጨት በሚሊዮን የመሚቆጠሩ ሰዎች ተመልክተውታል፡፡

በ-የአብስራ ብርሃኑ

Tags: fashion showmeta galameta gala fashionred carpet
ShareTweetShare
Previous Post

የሀገር ውስጥ አጫጭር መረጀዎች

Next Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

በስዊድን የተነሳው ተቃውሞ

በስዊድን የተነሳው ተቃውሞ

ከፍተኛ የደም ግፊት (HYPERTENSION)

ከፍተኛ የደም ግፊት (HYPERTENSION)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?