፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 29 2016| NBC ETHIOPIA- በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ምሽቱን በፓርክ ደ ፕሪንስ ስታዲየም ፒ ኤስ ጂ ከዶርትመንድ ይጫወታሉ፡፡
–ክለቦቹ ከሳምንት በፊት በሲግናል ኢዱና ፓርክ ስታዲየም ባደረጉት የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ዶርትመንድ 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጭ በክሪስታል ፓላስ 4ለ0 ተሸንፏል ።
-የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ የቀጣይ ጊዜያት የክለቡ ቆይታቸው እንደማያሳስባቸው ተናግረዋል፡፡
-ኢንተር ሚላን ለኔዘርላንዳዊ ተጫዋቹ ዴንዘል ዳምፍራይስ የሚቀርብ የዝውውር ጥያቄን የማጤን ፍላጎት እንዳላቸው ላ ጋዜጣ ዴሎ ስፖርት ዘግቧል፡፡
-የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ የነበረውን ዘሪሁን ሸንገታን ከአሰልጠኝነት አግዱዋል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












