፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 29 2016| NBC ETHIOPIA-የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ዮኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለነባር ኦፊሰሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሊሰጥ መሆኑ ገልጿል ።

ስልጠናው የደንብ አስከባሪዎችን በእውቀት ፣ ክህሎት እና ስብዕናቸውን ለማጎልበት ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሏል።
በዛሬው ዕለት የማስጀመሪያ መርሀግብሩን ያደረገው ስልጠናው በ 5 ዙር ይሰጣል ተብሏል።
በ-የአብስራ ሚሊዮን
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












