፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 28 2016| NBC ETHIOPIA-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን በሴለኸረስት ፓርክ ክሪስታል ፓላስ ከማንችስተር ዩናይትድ ይጫወታሉ፡፡
-የፊይኖርድ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በርገን ክሎፕ ምትክ የሊቨርፑል አሰልጣኝ መሆናቸው በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ማረጋገጫን ሰጥተዋል፡፡
-ቦሩሲያ ዶርትመንድ በውስት ውል በክለቡ እየተጫወተ የሚገኘው ጄደን ሳንቾን በቋሚነት ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ስካይ ስፖርት ጀርመኒ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












