፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 28 2016| NBC ETHIOPIA- ሩሲያ በካርኪቭ ግዛት በፈጸመችው ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 24 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
የፋሲካ በዓል በሚከበርበት ሰዓት ጥቃቱ መፈጸሙን በቦታው የነበሩ የዓይን እማኞች ገልጸዋል ፡፡

በካርኪቭ የሚገኙ ነዋሪዎች የሩሲያን ጥቃት በመፍራት ቀያቸውን ጥለው በመሰደድ ላይ መሆናቸውን የአካበቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ ዘገባው የቲ አር ቲ ወርልድ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












