፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 24 2016| NBC ETHIOPIA- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም አዳማ ከተማ ከሻሸመኔ ከተማ፣ ባህርዳር ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ፡፡
-የኢሮፓ ሊግ አና የኮንፍረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ምሽቱን ይከናወናሉ፡፡
-በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ቦርስያ ዶርትመንድ ፒ ኤስ ጂን ማሸነፉ ተከትሎ የጀርመን ቡንደስሊጋ በቀጣይ የውድድር ዓመት በመድረኩ ተጨማሪ ተሳትፎ ያገኛል ተብሏል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












