፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 24 2016| NBC ETHIOPIA-ኮሎምቢያ ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን አቋረጠች፡፡
-ሃማስ እስራኤል ያስቀመጠችውን የተኩስ አቁም ስምምነት በአስቸኳይ ሊቀበል ይገባል ተባለ፡፡
-በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ለቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ በአንድ ተራራ ዳር ላይ የሚገኝ አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
-አሜሪካ ሶስት መቶ በሚሆኑ የሩሲያ ኩባንያዎች እና ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡
-በብራዚል ደቡባዊ ግዛት በዚህ ሳምንት በጣለው ከባድ ዝናብ 10 ሰዎች ሲሞቱ 21 ሰዎች ጠፍተዋል፡፡
-ሩሲያ በዩክሬን የማረከቻቸውን የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ለእይታ አቀረበች፡፡
-ቦይንግ ኩባንያ የምርቶቹን ጥራት ጉድለት ችላ ይል እንደነበር ለመገናኛ ብዙሃን የተናገረው የቀድሞ ሰራተኛ ጆሽዋ ዲን በድንገት መሞቱ ተነገረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












