፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 26 2016| NBC ETHIOPIA-የሰሜን አትላንቲክ የጦር ጥምረት (ኔቶ) ወታደሮችን ወደ ዩክሬን መላክ አደጋው የከፋ ነው ሲሉ የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአሁኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ተናገሩ፡፡

የምዕራባውያን ተዋጊ ሀይሎችን ወደ ቀጠናው ማስገባት ሁኔታውን ይበልጥ ያባብሰዋል እንጂ አይቀንሰውም ሲሉም አክለዋል፡፡ ነገር ግን ሀገራቸው ለኬቭ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማድረጓን እና ሉዓላዊ ሀገር መሆኗንም እንደሚቀበሉ ገልጸዋል፡፡ ዘገባው የአር ቲ ኒውስ ነው ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












