፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 24 2016| NBC ETHIOPIA- የክሪፕቶ ከረንሲ የኦንላይን ገንዘብ ልውውጥ ባይናንስ መስራች እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡
-አስትራዜኔካ ኩባንያ የኬንያን የካንሰር ህመም ጫናን ለመቅረፍ ከአጋሮቹ ጋር እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡
-በቻይና ከባድ ዝናብ ባስከተለው የአውራ ጎዳና መደርመስ አደጋ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
-በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ የሚገኙ ተማሪዎች በጋዛ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመቃወም ሰልፍ በወጡበት ለእስር እየተዳረጉ መሆኑ ተነገረ፡፡
-በኦዴሳ ወደብ ሩሲያ በፈጸመቸው የሚሳኤል ጥቃት እስከ አምስት የሚደርሱ ሰዎች መሞታቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡
– የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁከሃማስ ጋር ተኩስ ለማቆም ስምምነት ላይ ብንደርስም በራፋህ ውጊያ መካሄዱ አይቀሬ ነው አሉ፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












