፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 21 2016| NBC ETHIOPIA-አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ ዋና ጸሀፊ ልዩ ተወካይና ዩኤንሶም ሀላፊ ካትሪዮና ላንግ ጋር ተወያዩ፡፡
-የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአንን አሰናብቷል።
-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጣሊያን የካራቢኔሪ ፓሊስ ምክትል አዛዥ ጀነራል ሪካርዶ ጋለኤታአ ጋር ተወያዩ፡፡
-ኢትዮጵያና ጣልያን የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በትብብር ለመከላከል ተስማሙ፡፡
-የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ9 ወራት አፈጻጸሙ አዳዲስ ስኬቶች መመዝገባቸውን አስታወቀ።
-3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት የድሬዳዋ ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፈትህያ አደንና የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሃር በተገኙበት ተጀመረ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












