፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 23 2016| NBC ETHIOPIA-ኢትዮጵያን በኦሎምፒክ መድረክ የሚወክሉ አትሌቶች በተባለው ቀን ወደ ሆቴል ለዝግጅት አለመግባታቸው ከወዲሁ ጥያቄን አስነስቷል፡፡
-ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዐይ በላይቤሪያ ለሚገኙ 12 ኢንስትራክተሮች ስልጠና ሰጠች፡፡
-ሌይስተር ሲቲ በፍጥነት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በመመለስ 28ኛው ክለብ ሆነዋል።
-ማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ሜሰን ግሪንውድን እንደሚሸጡ ከውሳኔ መድረሳቸውን ይፉ አደረጉ ።
-አርሰናል ጣልያናዊውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ጆርጂኒሆን ለተጨማሪ አመት የማስፈረም ሀሳብ አላቸው ተብሏል ።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












