፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 21 2016| NBC ETHIOPIA- በስፔን ላሊጋ 33ኛ ሳምንት ቀሪ የጨዋታ መርሃ ግብር ምሽቱን በኦሊምፒክ ስታዲየም ባርሴሎና ቫሌንስያን ያስተናግዳል፡፡
-የብራይተን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ከኢሮፓ ሊጉ ሽንፈት ወዲህ የተጨዋቾቻቸው ተነሳሽነት መቀነሱን ትናንት በሊጉ በበርንማውዝ 3 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ ተናግረዋል፡፡
-ናይጄሪያዊው የናፖሊ አጥቂ የውድድር ዓመቱ ሲጠናቀቅ ወደ ቼልሲ ወይም ፒ ኤስ ጂ ሊያመራ እንደሚችል ተነግሯል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












