፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 18 2016| NBC ETHIOPIA-በታንዛንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የ155 ሰዎች ህይወት አጡ፡፡
-በናይጄሪያ የጣለው ከባድ ዝናብ በአንድ ማረሚያ ቤት ክፍሎች እና በአጥሩ ላይ ጉዳት በማድረሱ ከ100 በላይ እስረኞች አመለጡ።
-ሩሲያ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ሀገራት በህዋ የኑክሌር መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ እንዳያውሉ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገች፡፡
-አሜሪካ እስከ 300 ኪ.ሜ ርቀት ኢላማዎችን ሊመታ የሚችል ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎችን በድብቅ ወደ ዩክሬን መላኳ ተሰማ፡፡
-የእስራኤል ጦር የፍልስጤም ሲቪሎችን ከራፋ ለማስወጣትና በደቡባዊ ጋዛ የሃማስ ይዞታዎች ላይ ጥቃት ለማድረስ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡
-ሩስያ በሚሳኤል በፈፀመችው ጥቃት በዩክሬን ማእከላዊ ቼርካሲ ክልል በወሳኝ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፡፡
-አሜሪካ 95 ቢሊዮን ዶላር ወታዳራዊ ድጋፍ ማጽደቋ ሀገሪቱ የውጭ ፖሊሲዋን ለማጤን መገደዷን ያሳያል ተባለ፡፡
-የአሜሪካ ፖሊስ በቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ የተቃውሞ ሰልፍ ከ100 በላይ ተማሪዎች ማሰሩ ተሰማ፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












