፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 17 2016| NBC ETHIOPIA-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ ጋር ተወያይተዋል።
-የታሪክ ስብራትን በሀገራዊ ምክክር፣ በሽግግር ፍትሕና በተሐድሶ መጠገን እንደሚገባ የብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
-የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ለበርካታ ዓመታት ያልሰበሰበውን ውዝፍ ሂሳብ በፍጥነት መሰብሰብ እንዳለበት ተገለጸ፡፡
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ሁለት ዘመናዊ የአውሮፕላን መለዋወጫና የጥገና ማዕከላትን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው፡፡
-የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
-ከግንቦት አንድ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን አገልግሎት ዲጂታላይዝድ ይደረጋል ተባለ፡፡
-የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመጪው ክረምት የስልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ።
-ከመላ ሀገሪቱ የተወጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በመዲናዋ የሚገኙ የስፖርት ማዘውተሪያ እና የወጣቶች ሰብዕና ግንባታ ማዕከላትን እንዲሁም የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎብኝተዋል፡፡
-በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገልጿል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












