፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 16 2016| NBC ETHIOPIA- በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን አራት ጨዋታዎች ሲከናወኑ በመርሲሳይድ ደርቢ በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
-በፈርንሳይ ሊግ አንድ ምሽቱን የሎሪዮ እና ፓሪሰየን ዠርመ ጨዋታን ጨምሮ ሶስት ግጥሚያዎች ይከናወናሉ፡፡
-ባየር ሙኒክ ራልፍ ራኚክን የክለቡ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ወይይቶች መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡
-ራልፍ ራኚክ ከዚህ ቀደም የአርቢ ላይፕዚሽ፣ ማንችስተር ዩናይትድና ሻልከ አሰልጣኝ እንደነበሩ ይታወሳል፡፡
-ፈረንሳዊው የኤስ ሚላን አጥቂ ኦሊቪየ ዢሩ ከክለቡ ጋር ያለው ውል ሲጠናቀቅ የሚጀር ሊግ ሶከሩ ሎስ አንጀለስን በነጻ ዝውውር ይቀላቀላል ተብሏል፡፡
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












