፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 14 2016| NBC ETHIOPIA-በ2024 የለንደን ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኑ አትሌቶች ቀነኒሳ በቀለ እና ትዕግስት አሰፋ የብር ሜዳልያ አሸናፊዎች ሆነዋል።
-በጣልያን ሴ ሪኤ በደርቢ ዴላ ማዶኒና ምሽቱን በሳንሴሮ ዡሴፔ ማያዛ ሚላን ከኢንተር ሚላን ሲጫወቱ በስታዲዮ ኦሎምፒኮ ሮማ ቦሎኛን ያስተናግዳል፡፡
-አርሰናል ሰርቢያዊው የዩቬንቱስ አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪችን ማስፈረም የሚፈልግ ከሆነ 60 ሚሊዮን ዩሮ መክፈል ይኖርበታል መባሉን ቱቶ ስፖርት ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












