፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 14 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው የብር መጠን 96 ነጥብ 3 በመቶው መመለሱን አስታውቋል፡፡
-በሰሜን ተራሮዎች ብሄራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የፓርኩ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
-የመስተንግዶ ባለሙያዎች የአለባበስ ኮድ መመሪያ ዝግጅት በመጠናቀቁ በቅርቡ ፀድቆ ተግባራዊ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተገለጸ፡፡
-በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ ከአራት ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር በላይ መንቀሳቀሱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
-በአፍሪካ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የታገዘ የግብርና ስርዓትን ማጠናከር እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ገለጽ።
-የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ28 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰዒድ ገልፀዋል።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












