፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 08 2016| NBC ETHIOPIA-የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሜር ዘለንስኪ ለጋሽ ሀገራት ለእስራኤል እንደሚያደርጉት ለዩክሬንም ድጋፍ ማድረግ አለባቸው ሲሉ ጥሪ ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡
ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት ባለፉት ቀናት ኢራን በእስራኤል ላይ ባደረገችው ጥቃት ምዕራባውያን ለእስራኤል ያሳዩትን ድጋፍ በተመሳሳይ ለኬይቭም ማድረግ እንዳለባቸው ለማሳሰብ እንደሆነ ታውቋል ፡፡ ዘገባው ቲ አር ቲ ወርልድ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












