፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 01፣ 2016| NBC ETHIOPIA- በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት በ2024 የተሻለ የኢኮኖሚ እድገት እንደሚመዘገብ የአለም ባንክ አሳወቀ፡፡
-በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛት ሶስት የታንዛኒያ ወታደሮች በሚሳዔል ጥቃት ህይወታቸው አለፈ፡፡
-እስራኤል በራፋህ ድንበር ጥቃት ትሰነዝራለች የሚለው ስጋት የሰላም ድርድሩን ጥያቄ ውስጥ አስገብቶታል ተባለ፡፡
-ቻይና በጋረጠችባቸው ስጋት አሜሪካ፣ጃፓን እና ፊሊፒንስ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተገደዋል ፡፡
-ቱርክ እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እስከምታደርግ ድረስ ያላትን የንግድ ግንኙነት እንደምትገድብ ተናግራለች፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












