አዲስ አበባ | ሚያዚያ 01፣ 2016| NBC ETHIOPIA- ቱርክ ወደ እስራኤል የምትልካቸውን ምርቶች ላይ ገደብ ለመጣል ወሰነች፡፡

አንካራ በእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ምክንያት ከቴል አቪቭ ጋር ያላት ግንኙነት እየሻከረ መጥቷል፡፡ ቱርክ 54 የሚደርሱ ምርቶች ላይ እገዳ እንዳስቀመጠችም ተገልጿል፡፡
እንደ ሲጂቲ ኤን ዘገባ ቱርክ ውሳኔውን የምትቀለብሰው እስራኤል አስቸኳይ ተኩስ አቁም በጋዛ የምታደርግ ከሆነ ብቻ ነው፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












