Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

የኩላሊት ጠጠር

April 9, 2024
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 01፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የኩላሊት ጠጠሮች ጠጣር የሆኑ ትናንሽ ዝቃቾች ሲሆኑ የተሰሩትም ከሚኒራል እና ከአሲድ ሶልት ነው፡፡ የኩላሊት ጠጠሮች በሽንት ቧንቧ መስመር ማለትም ከኩላሊት እስከ ፊኛ ድረስ የማጥቃት ባሕሪም አላቸው፡፡

የኩላሊት ጠጠር ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳይ መቆየት የሚችል ሲሆን ከኩላሊት ተነስቶ በሽንት ማስወገጃ መስመር እስከ ፊኛ ድረስ ሊያደርግ በሚችለው ጉዞ ምክንያት ምልክቶች መታየት ይጀምራሉ፡፡

የኩላሊት ጠጠር ሕመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

-ከፍተኛ የጎን የሕመም ስሜት እና ከጎድን አጥንት በታች የጀርባ ሕመም ስሜት

– ከፍተኛ የሕመም ስሜት ወደ ንፍፊትና ወደ ታችኛው የሆድ ክፍል የሚሰራጭ

– የውኃ ሽንትን በምናስወግድበት ወቅት የሚኖር ከፍተኛ የሕመም ስሜት

-የውኃ ሽንት ቀለም ለውጥ(ቀይ፣ቡኒ ወይንም ሮዝ)

-የደፈረሰ ወይንም መጥፎ ጠረን ያለው የውኃ ሽንት

-አጣዳፊ የውኃ ሽንት መኖር

– የውኃ ሽንት ከሌላው ጊዜ በተለየ መብዛት

-ተያያዥ የሆነ ኢንፌክሽን የሚኖር ከሆነ ለምሳሌ ትኩሳትን ብርድ ብርድ ማለት መኖር

-በኩላሊት ጠጠር ምክንያት የሚከሰት ሕመም ቦታውን ሊቀያይር ይችላል፡፡ይህም የሚሆነው ጠጠሩ በሽንት ቧንቧ መስመር ውስጥ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ነው፡፡

ሐኪምዎን ማማከር የሚገባዎ መቼነው?

እነዚህን  የሕመም ምልክቶች ከተመለከቱ ወደ ሐኪም በአፋጣኝ መሄድ አስፈላጊ ነው እነዚህም፡–

• ከፍተኛ የሕመም ስሜት የሚሰማዎ ከሆነ

• ከፍተኛ የሕመም (የውጋት) ስሜት

• ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ ካለ

• ትኩሳትና ብርድ ብርድ ስሜት ካለዎት

• ደም የቀላቀለ የውኃ ሽንት ሲኖር

• የውኃ ሽንት ማስወገድ ካቃተዎ

ለኩላሊት ጠጠር ሕመም ተጋላጭንት የሚዳርጉ ሁኔታዎች

• ጎልማሳ የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎች ከ40 ዓመትና ከዚያ በላይ ያሉ ሰዎችን ያጠቃል

• ወንድ ፆታ ለኩላሊት ጠጠር ሕመም ተጋላጭነትን ይጨምራል

• የአመጋገብ ሁኔታችን ለምሳሌ ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን፣ ጨው እና ስኳር መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭነትን ይጨምራል

• በቂ የፈሳሽ መጠን አለመውሰድ ለኩላሊት ጠጠር መፈጠር ዋነኛ ምክንያት ነው፡፡

• የሰውነት ክብደት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ከሆነ እና የመሳሰሉት ተጋላጭነትን ይጨምራሉ፡፡

የኩላሊት ጠጠርን እንዴት መከላከል ይቻላል?

• በቀን ውስጥ የሚወስዱትን የፈሳሽ መጠን ይጨምሩ፡፡ የሚያስወግዱት የውኃ ሽንት መጠንም 2.5 ሊትር እንዲሆን ይመከራል፡፡

• የአመጋገብ ልምድዎን መቀየር የጨው መጠን እና የፕሮቲን መጠናቸው የበዛ ምግቦችን ማስወገድ ናቸው፡፡

የኩላሊት ጠጠር ሕክምና ምንድን ነው?

የኩላሊት ጠጠር ሕክምና እንደጠጠሩ ዓይነት እና መጠን ይለያያል የጠጠሩ መጠን አነስተኛ ከሆነ የቀዶ ጥገና ሕክምና አስፈላጊ ላይሆን ይችላል፡፡

• በቂ ፈሳሽ በመውሰድ (3 ሊትር) በቀን መውሰድ ጠጠሩ ከውኃ ሽንት ጋር ተቀላቅሎ እንዲወጣ ይረዳል፡፡

• ሕመም ማስታገሻ መድኃኒቶችን መውሰድ አነስተኛ ጠጠሮች ስለሚያስከትሉ ሕም ማስታገሻ መጠቀም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡

• የጠጠሩ መጠን ትልቅ ከሆነ ሐኪምዎ የተለያዩ ጠጠሩን የማስወገጃ መንገዶችን የሚያማክርዎ እና የሚያስረዳዎ ይሆናል፡፡ ስለዚህም ሐኪምዎን በሚገባ ማማከር ተገቢ ነው፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

Next Post

የቱርክ አዲስ ውሳኔ

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
የቱርክ አዲስ ውሳኔ

የቱርክ አዲስ ውሳኔ

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

ተደጋጋሚ አደጋ እያጋጠመው የሚገኘው ቦይንግ

ተደጋጋሚ አደጋ እያጋጠመው የሚገኘው ቦይንግ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?