፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 27፣ 2016| NBC ETHIOPIA-በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይጀምራል።
-ፋሲል ከነማና ድሬዳዋ ከተማ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ይጫወታሉ።
-በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ሸፊልድ ዩናይትድን 3-1 አሸንፎ የሊጉን መሪነት ተረክቧል።
-ማንችስተር ዩናይትድ በቼልሲ የ4-3 ሽንፈት ደርሶበታል።
-የቼልሲ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ ኮል ፓልመር ማንችስተር ዩናይትድ ላይ ሀትሪክ በመስራት ትልቅ ተጨዋችነቱን አስመስክሯል ብለዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












