፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 20፣ 2016| NBC ETHIOPIA-ባለፉት ስምንት ወራት 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
-በቀጣዮቹ አስር ቀናት በተመረጡ ክልሎች አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ እንደሚጀምር ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
-ለቀጣይ ስድስት ወራት የሚቆይ ሀገር አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ መርሐ ግብር ተከፈተ፡፡
-ምግቦች ላይ በአድ ነገር ጨምረው የተገኙ 18 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡
-ባለፉት ስምንት ወራት 220ሺ ዩኒት ደም ተሰብስቧል ተባለ።
– ብልጽግና ፓርቲ ከቻይናው ኮሙኒስት ፓርቲ ጋር ያለውን ስትራተጂካዊ አጋርነት አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ህዝብ እና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገለጹ።
-የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በበልግ ወቅት ከመደበኛ ያለፈ የዝናብ መጠን ሊኖር ስለሚችል ይህን ተገንዝቦ ሕብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳሰበ፡፡
-በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሼሌ ቀበሌ ዶንቤ በተባለ ስፍራ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ሹፌሩን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share












