፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 19፣ 2016| NBC ETHIOPIA-ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ዘላቂ ሰላም፤ ልማትና የንግድ ትስስር ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ፡፡
-ብሔራዊ መታወቂያ ካርድን በኦንላይን ተመዝግቦ ማግኘት እንደሚቻል የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ።
-በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ወንጀሎችን እንደ ጉዳታቸው መጠን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ የመከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
-የሴቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በይፋ ተመሰረተ።
-በ90 ቀናት ውስጥ ተጠናቀው ለአቅመ ደካሞች የሚተላለፉ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስጀመሩ፡፡
-በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ በጊዜያዊነት ዝግ የሆኑ መንገዶች እና አማራጭ መንገዶች ይፋ ሆኑ፡፡
-የሴቶች እና የልጃገረዶችን ጥቃት ለመከላከል ማህበረሰባዊ ንቃት ማደግ እና ቁርጠኛ መሆን እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












