፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 17፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በጨዋታ አመራርነት እና ኮሚሽነርነት ለረጅም ዓመታት ያገለገሉት ኮሚሽነር አደመጠኝ ደለለኝ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
-በዓለም አቀፍ የወዳጅነት ጨዋታ እንግሊዝ ከቤልጅየም፣ ጀርመን ከኔዘርላንድስ፣ ፈረንሳይ ከቺሊ እንዲሁም ስፔን ከብራዚል የሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂዎች ናቸው፡፡
-የአርሰናል የአማካኝ ተጫዋች ዴክላን ራይስ እንግሊዝ ከቤልጂየም በሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ቡድኑን በአምበልነት ይመራል ተብሏል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












