፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 16፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩች ጋር ተወያዩ።
-ከ4 ኪሎ እስከ ፒያሳ የመንገድ ግንባታው እስከሚጠናቀቅ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
-የኦሮሚያ ልማት ማህበር(ኦልማ) ልዩ የአዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።
-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሐጅና ዑምራ ተጓዦች የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ።
-በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በገበታ ለትውልድ መርሃ-ግብር ለማልማት በተዘጋጀ ዲዛይን ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
-የሴቶችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በመቅረፍ ተሳትፏቸውን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












