፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA-የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ እጁ እንዳለበት የተጠረጠረው ትውልደ ሩዋንዳዊ በአሜሪካዋ ኦሃዮ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
-የኬንያ ፖሊስ የወንበዴዎችን ጥቃት ለመታገል ወደ ሄይቲ ሊያቀና ይችላል ተባለ፡፡
-አንቶኒዮ ብሊንከን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤናሚን ኔታንያሁ ጋር ለመወያየት ዳግም ወደእስራኤል አቀኑ፡፡
-በህንድ ሰሜን ምስራቅ ተራሮች ላይ የሚገኘው ዋሻ የህንድና ቻይናን የድንበር ውጥረት እያባሰው ነው ተባለ፡፡
-የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የመጀመሪያ ልጃቸውን የአገሪቱ ሠራዊት አዛዥ አድርገው ሾሙ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












