፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 02፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ከኒውካስትል ምሽት 5፡00 በስታፎርድ ብሪጅ ይጫወታሉ፡፡
-የሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ዋትፎርድ በቫሌሬይን እስማኤል ምትክ እንግሊዛዊው የቀድሞ የአማካኝ ተጫዋች ቶም ክሌቨርሌይን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሾሟል።
-በኢንዲያን ዌልስ የሜዳ ቴኒስ ውድድር ካርሎስ አልካሬዝ ፌሊክስ ኡገር አሊያሲምን በመርታት ወደ 4ኛ ዙር ተሸጋግሯል፡፡
-ስፔናዊው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ካርሎስ አልካሬዝ በ2023 የውድድሩ አሸናፊ እንደነበር ይታወሳል፡፡
-በ28ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑልና ማንቼስተር ሲቲ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












