፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | መጋቢት 02፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በኢንዶኔዥያ ጎርፍ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት በትንሹ 26 ሰዎች መሞታቸው ታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንደገለጹ ተጨማሪ 11 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












