፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 29፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የሚመራ በረራ ከአዲስ አበባ ለንደን እንደሚያደረግ አስታወቀ፡፡
-ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ “ሴቶችን እናብቃ፣ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ” በሚል መሪ ሐሳብ ይከበራል፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ልማትና የቢዝነስ አቅርቦት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት አብዱል ካማራ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












