፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 28፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የአሜሪካ ባለሥልጣናት የሁቲ አማጺያን በአንዲት የጭነት መርከብ ላይ በፈጸሙት የሚሳኤል ጥቃት ሦስት የመርከቧ ሠራተኞች መገደላቸውን እና ሌሎች መቁሰላቸውን አስታወቁ።
-ዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን ቅድመ ምርጫውን በማሸነፍ ለዋናው ምርጫ ድጋሚ ሊፋጠጡ ነው፡፡
-የግዙፉ የኦንላንይን መገበያያ አማዞን መስራቹ ጄፍ ቤዞስ የአለማችን ቁጥር 1 ሀብታም ሆነ፡፡
-የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሀገሪቱን ጦር በጦርነት ውስጥ ድልን የሚያረጋግጡ ተግባራዊ ተጨባጭ የጦርነት ልምምዶችን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
-በሱዳን አስፈሪ ረሀብ ሊከሰት እንደሚችል ተጠቆመ፡፡
-ሩሲያ እና ቻይና በጨረቃ ላይ የኑክሌር ኃይል ጣቢያ ለማቋቋም ተስማሙ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












