፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 27፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ፋሲል ከነማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተገልጿል፡፡
-በአውሮፓ ቻምየንስ ሊግ የ16ቱ ዙር የመልስ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከአርቢ ላይፕዚሽ፣ ማንችስተር ሲቲ ከኮፐንሃገን ምሽቱን ይጫወታሉ፡፡
-የፒ ኤስጂ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ ከስፔናዊው የክለቡ አሰልጣኝ ሊዊስ ኤነሪኬ ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳላቸው ተነግሯል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












