፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 27፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እስካሁን 18 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ከሕዝብ ተሳትፎ መሰብሰቡን የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
-በጀርመን በርሊን በየዓመቱ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን (ITB) ጀምሯል።
-የጤና አገልግሎትን ማዘመንና ጥራት ማስጠበቅ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡
-የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአልባሳር ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በትግራይ፣ በአፋርና በሶማሌ ክልሎች 20 ሺህ ለሚጠጉ አረጋውያን ነጻ የዓይን ህክምና መሰጠቱ ተገልጿል፡፡
-በአርሲ ዞን አሚኛ ወረዳ በ398 ሚሊዮን ብር የተገነባው የአደሌ-ሰኪና የጠጠር መንገድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
-የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፤ በሐረር ከተማ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ስካውት ብሔራዊ ጃምቡሬ ቀንን በማስመልከት ከኢትዮጵያ ስካውት መሪዎች እና አባላት ጋር ተወያይተዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share












