፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም አምስተኛነት አጠናቋል።
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታ ምሽት 5፡00 በብራሞል ሌን ስታዲየም ሼፊልድ ዩናይትድ ከአርሰናል ይጫወታሉ፡፡
-በጣልያን ሴሪ ኤ ምሽት 4፡45 በሳን ሲሮ ዡሴፔ ማያዛ ኢንተር ሚላን ዤኑዋን ያስተናግዳል፡፡
-አሜሪካዊው ሌብሮን ጀምስ 40 ሺህ ነጥቦችን ያስመዘገበ የመጀመሪያው የኤን ቢ ኤ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ሆኗል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












