፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 25፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጂቡቲ የገዢው ፓርቲ 45ኛ ዓመት ክብረ-በዓል ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡
-ከንቲባ አዳነች አቤቤ የፊላንድ አምባሳደር ሲንካ አንቲላ የዓድዋ ድል መታሰቢያን መጎብኘታቸውን እና በተሰራው ስራም መደነቃቸውን ገለጽ፡፡
-በጤናው መስክ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መፍትሔ አመላካች ስራዎች ከዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚጠበቅ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ገለጹ።
-የመጀመሪያው የትምህርት ምዘና ብሔራዊ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

See insights and ads
Like
Comment
Share












