፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 22፣ 2016| NBC ETHIOPIA – ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ታንዛንያ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ላደረጉላቸው ደማቅ አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል።
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ጋር ውይይት አድርገዋል።
-የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ፤ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ ለገሰ እና የቀድሞ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል።
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለታንዛኒያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት አሊ ሀሰን ምዊኒ በተዘጋጀው የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ላይ በመገኝት ሀዘናቸውን ገልፀዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












