አዲስ አበባ | የካቲት 14፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ የደረጃውን ጨዋታ በመዳኘቱ ቅር እንዳልተሰኘ ለሀትሪክ ስፖርት ድረ ገጽ ተናግሯል፡፡
-የአውሮፓ ሊግና ኮንፍረንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች ከምሽት 2፡30 ጀምሮ ይከናወናሉ፡፡
-የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ዋይን ሩኒ ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር በምክትል አሰልጣኝነት የመሥራት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












