አዲስ አበባ | የካቲት 14፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያው የሐሳብ መዋጮ መድረክ “የኮንፍረንስ ቱሪዝምና የአዲስ አበባ ዝግጅት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከናወነ ይገኛል::


በሐሳብ መዋጮ መድረኩ ላይ ከተማዋ የተለያዩ ሁነቶችን የማስተናገድ አቅም እንዳላት ተገልጾ ዘርፉ ውድድር የበዛበት እንደመሆኑ በየጊዜው አሰራርን ማሻሻል ይገባል ተብሏል::
የበጀት እጥረት በተጨማሪም በቂ የሰለጠነ የሰው ሀይል አለመኖር ለኮንፍረንስ ቱሪዝም እድገት ማነቆ መሆኑ ተነስቷል::
ከትልልቅ አለም አቀፍም ሆነ አህጉር አቅም ሁነቶች መስተንግዶ በኃላ ግምገማ ማድረግ እንደሚገባ ተመላክቷል::
በ-አክረም ኑርያ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












