Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

ሔሞፊሊያ

February 22, 2024
in Health
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | የካቲት 14፣ 2016| NBC ETHIOPIA –

ሔሞፊሊያ ማለት አብዛኛውን ጊዜ በዘር የሚተላለፍ እንዲሁም በይበልጥ ወንዶች ላይ የሚታይ የደም አለመርጋት ችግር ነው።

በማንኛውም ሁኔታ የሰውነት መድማት ሲኖር ደም መፍሰስን ለማቆም የሚረዱ  በዋነኝነት በጉበት ውስጥ የሚመረቱ  ንጥረነገሮች /ፕሮቲኖች/ በሰውነታችን ውስጥ ይገኛሉ።

የሔሞፊሊያ ተጠቂዎች በዘር የሚተላለፍ የእነዚህ ንጥረ ነገሮች እጥረት ወይም በትክክል አለመስራት ስላለባቸው የደም መፍሰስ ባጋጠማቸው ጊዜ እንደጤነኛ ሰው በቶሎ ደም መፍሰሱን ማቆም አይችሉም ። ስለዚህም ቀላል ለማይባል የጤና እክል ይደረጋሉ።

በአለም ላይ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች የሔሞፊሊያ ተጠቂ ሲሆኑ ከ4000-5000 በሚሆኑ ውልጃዎች ውስጥ 1 በሔሞፊሊያ የተጠቃ ህፃን ይኖራል። እንደ የንጥረነገሩ እጠረት ሔሞፊሊያ A፣ B እና C ተብሎ ይከፋፈላል። በአብዛኛው ጊዜ የሚታየው ሔሞፍሊያ A ነው።

ሔሞፊሊያ በየትኛውም እድሜ ክልል ላይ ያሉ ሰዎችን ቢያጠቃም በይበልጥ ግን በወንድ ህፃናት ላይ ይታያል፤ በተለይም ከ3 አመት በታች በሆኑ ልጆች ላይ ብዙውን ጊዜ ይታያል።

ምልክቶች

የሔሞፍሊያ ምልክቶች እንደ የእድሜ ክልል እና እንደ በሽታው ክብደት ይለያያል። በጣም ከባድ ከሆነ ህፃኑ  እንደተወለደ በተለይ በግርዛት ጊዜ ሊታይ ይችላል ካልሆነ ደግሞ ያለ ምልክት ሊቆይ ይችላል። የሚከተሉት ምልክቶቹ ናቸው፡-

-ያለምንም ጉዳት / በድንገት ደም መፍሰስ፣ በትንሽ ጉዳት በብዙ መበለዝ፣ ከቀላል ቀደጥገና በኋላ የደም ቶሎ አለመርጋት

-መገጣጠሚያ ላይ በሚያጋጥም የደም መፍሰስ የመገጣጠሚያ ህመም ፣ እብጠት መጨማደድ ሊኖር ይችላል። ይህም በይበልጥ የሚታየው ጉልበት ፣ ክንድ እንዲሁም ቁርጭምጭሚት ላይ ነው።

-ተደጋጋሚ እና ቶሎ የማይቆም ነስር፣ የምላስ እና አፍ ውስጥ መድማት፣ የድድ መድማት እና ጥርስ ከተነቀሉ በኋላ የደም አለማቆም።

-በጨቅላ ህጻናት በጭንቅላት ውስጥ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የደም መፍሰስ

-በሽንት/ በሰገራ ውስጥ ደም መታየት

ምርመራ

-ከላይ የተዘረዘሩት ምልክቶች በታዩ ጊዜ እንዲሁም በቤተሰብ ሔሞፊሊያ ያለበት ሰው ካለ በመጀመሪያ ከሰውነት ደም ይወሰድና የደም መርጋት ሂደቱ ይመረመራሉ።

ደሙ በታሰበለት ጊዜ ካልረጋ ክሎቲንግ ፋክተር ቴስት ይሰራል። ይህም የላብራቶሪ ምርመራ ለደም መርጋት የሚያግዙትን ፕሮቲኖች በደም ውስጥ ያላቸውን መጠን እንዲሁም መስራት አለመስራታቸውን ይለካል ፣ ይመረመራል።

ህክምናው

ሔሞፊሊያ የሚታከመው ለደም መርጋት የሚያግዙት ፕሮቲኖች ሲተኩ ነው እነዚህም ፕሮቲኖች በሰው ሰራሽ መንገድ ላብራቶሪ ውስጥ ተመርተው ገበያ ላይ ይገኛሉ። ስለዚህም እንደሐኪም ትዕዛዝ መሰረት እነዚን ንጥረነገሮች በደም ስር በመስጠት የደም መፍሰስን እንዲሁም ከእርሱ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የጤና እክሎችን መከላከል ይቻላል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

አዲስ አበባ አለም አቀፍ ሁነቶችን የማዘጋጀት ብቃት እንዳላት ተገለፀ

Related Posts

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ
Health

⁨አዲስ ጥናት! _የማህበረሰብ ልማት ባለሞያ ዘላለም ይትባረክ! _NBC ቅዳሜ

June 15, 2026
38
በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው
Health

በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ መሠረተ ልማቶች ኢትዮጵያን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ ትልቅ አቅም እየሆኑ ነው

June 4, 2026
24
⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ
Health

⁨ሞት መድሃኒት አለዉ | ቆንጆ አለመሆኗ ሂዎቷን አመሰቃቅሎታል | ለራሳቸው መሆን የከበዳቸዉ ብዙ የህክምና ባለሙያውች አሉ | NBC ቅዳሜ

March 16, 2026
85
“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ
Health

“ዳውን ሲንድረም የፈጣሪ ቁጣ ሳይሆን ስጦታ ነው!” | ውሎ በዲቦራ ፋውንዴሽን | በNBC እሁድ

February 17, 2026
48
ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ
Health

ጥራቱ ያልጠበቀ ምርትን ለገበያ ሊያቀርቡ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ

January 21, 2026
42
ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና
Health

ወላጆች ስለ ልጆቻችችሁ ቶንሲል ግዴታ ማወቅ ያለባችሁ ነግሮች | ከታዋቂው የአንገት በላይ ስፔሻሊስት ሐኪም ጋር | NBC ጤና

August 25, 2025
89
Next Post
አዲስ አበባ አለም አቀፍ ሁነቶችን የማዘጋጀት ብቃት እንዳላት ተገለፀ

አዲስ አበባ አለም አቀፍ ሁነቶችን የማዘጋጀት ብቃት እንዳላት ተገለፀ

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

በቬንዙላ የማዕድን ማውጫ ላይ የደረሰ አደጋ

በቬንዙላ የማዕድን ማውጫ ላይ የደረሰ አደጋ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?