አዲስ አበባ | የካቲት 13፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ብሬንትፎርድን 1-0 አሸንፏል።
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ26 ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ሎተን ታውን ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:30 ይጀምራል።
-በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ፖርቶ ከ አርስናልና ናፖሊ ከ ባርሴሎና ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት 5:00 ይጀምራሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












